የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሴ በኢትዮጵያ ስለታገቱት ተማሪዎች መግለጫ

«በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች በቅርቡ እና ተከታታይ እገታዎች» መከሰታቸው እንዳሳሰበው አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ትናንት ዐሳውቋል ። ፖለቲከኞች፦ ለትጥቅ ግጭት ምክንያት የሆኑ ፖለቲካዊ ሁናቴዎች ቶሎ እልባት አለማግኘታቸው ለተገባበት የደህንነት ምስቅልቅል መነሻ ምክንያት ነው ብለዋል፡፡…