የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ከሃላፊነታቸው ተነሱ

ከግጭት ለመውጣት ሰላማዊ ውይይትየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ከሃላፊነታቸው መነሳታቸው ተገልጿል። ኮሚሽነሩ ከሃላፊነታቸው የተነሱት በትናንትናው ዕለት ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ነበር።በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ፅሕፈት ቤት ተገኝተው ይፋዊ ስንብት የተደረገላቸው ዶ/ር ዳንኤል፣ የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ሆነው የተሾሙት ሰኔ 25 ቀን 20…