ለ22 ዓመታት ሳይካሄድ የቆየው የግብርና ናሙና ቆጠራ በመስከረም ወር እንደሚጀመር ተገለጸ

ለ22 ዓመታት ሳይካሄድ የቆየው የግብርና ናሙና ቆጠራ በመስከረም ወር እንደሚጀመር ተገለጸ

62 ሺሕ ሠራተኞች በቆጠራው ይሳተፋሉ ተብሏል የግብርናው ዘርፍ በአገር አቀፍ ደረጃ በኢኮኖሚው ላይ ያለውን አስተዋጽኦ በትክክል ለመለየት ያስችላል የተባለለት የግብርና ናሙና ቆጠራ፣ ከ22 ዓመታት በኋላ በ2017 በጀት ዓመት ከመስከረም ወር ጀምሮ ለአንድ ዓመት እንዲከናወን…