የወሲብ ጥቃት ሰለባዎች በሱዳን

«እናቴንና አክስቴን ሊተኩስባቸው ሽጉጡን ጥይት ሞላበትና አክስቴ ላይ ተኮሰ ። ሆኖም አክስቴ ከጥይቱ አመለጠች። እኔም ከርስዋ ይልቅ እኔን ተኩስብኝ አልኩት።አንቺን አልገልሽም ፤ ውጭ ያሉትን ወንድሞችሽን ነው የምገለው አለ። እኔንም በአለንጋ በዱላና በኮዳ ከደበደበኝ በኋላ አልጋ ላይ ወርውሮኝ ይደፍረኝ ጀመር።» ሀሊማ፣የሱዳን የወሲብ ጥቃት ሰለባ…