ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአንድ አመት ውስጥ ምን አከናወኑ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሥልጣን ከመጡ ዓመት ሊደፍን የተቃረበበት ጊዜ ነው፡፡ እስካሁን ያሳለፏቸው ዓበይት ኢኮኖሚዊና ፖለቲካዊ ውሳኔዎችና እያሳረፉት ባለው ተጽዕኖ ዙሪያ የየዘርፉ ምሁራን ኃሳባቸውን አካፍለውናል፡፡…