በትግራዩ ጦርነት ሱዳን የተሰደዱ ዜጎች ጥሪ

ሱዳን መጠለያዎች እንደሚገኙት ከ30 ሺህ ገደማ የትግራዩ ጦርነት ተፈናቃዮች ከጦርነቱ በፊት በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ራውያን አካባቢ ከልጆቻቸውጋር ይኖሩ የነበሩት እናት ወይዘሮ ጊቱ አለፈ፥ ከሕዳር 2013 ዓም ወዲህ ኑሮአቸው በሱዳን መጠልያ ነው። ሱዳን ወደ እርስ በርስ ግጭት በማምራትዋ በሺዎች የሚቆጠር ስደተኞች ለአደጋ መጋለጣቸውን ያነሳሉ።…