የግል ሚዲያዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት ዓመታዊ ጉባዔና በፓርላማው የበጀት ውይይት ላይ እንዳይገቡ ተከለከሉ

የግል ሚዲያዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት ዓመታዊ ጉባዔና በፓርላማው የበጀት ውይይት ላይ እንዳይገቡ ተከለከሉ

የአገሪቱ ከፍተኛ የሥልጣን አካል የሆኑት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት በየራሳቸው የስብሰባ አዳራሾች በሚያካሂዷቸው ስብሳባዎች፣ የግል መገናኛ ብዙኃን ገብተው እንዳይዘግቡ ተከለከሉ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ከሰኔ 24 ቀን ጀምሮ ለሁለት…