ለመንግስት የመገናኛ ብዙኃን ብቻ ክፍት የሆነ የምክር ቤት ጉባኤ

አንድ የምክር ቤት አባል ከበጀቱ ጋር በተያያዘ “የሕዝብና ቤት ቆጠራ ለምን አይካሄድም” የሚል ጥያቄ መቅረቡን ጠቅሰው ከተለመደው ውጭ የግል መገናኛ ብዙኃን እንዳይገቡ የሚያደርግ ጉዳይ ነበር ብለው እንደማያምኑ ተናግረዋል።…