የአብይ አሕመድ የጸጥታ ሃይሎች በአማራ ክልል በህክምና ባለሙያዎች፣ ህሙማን እና የጤና ተቋማት ላይ የጦር ወንጀሎችን ፈፅመዋል

Abiy Ahmed security forces have committed widespread attacks amounting to war crimes against medical professionals, patients, and health facilities in the Amhara region. Human Rights Watch ……………

የአብይ አሕመድ የጸጥታ ሃይሎች በሀገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ የአማራ ክልል በህክምና ባለሙያዎች፣ ህሙማን እና የጤና ተቋማት ላይ የጦር ወንጀሎችን ያደረሱ ጥቃቶች መፈጸማቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች ዛሬ ባወጣው ዘገባ አመልክቷል። “ወታደሩ ከሞተ በአንተ ላይ ነው” የሚለው ባለ 66 ገጽ ዘገባ በኢትዮጵያ የአማራ ግጭት በሕክምና ላይ የተፈፀመው ጥቃት የኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎችና ከመንግሥት ጋር የተገናኘ ሚሊሻ በሕክምና ባለሙያዎች፣በጤና አገልግሎት መስጫ ተቋማትና በማጓጓዣዎች ላይ ጥቃት እንደፈጸሙ ያሳያል። https://minilik-salsawi.blogspot.com/2024/07/ethiopia-army-attacks-health-care-in.html .