የቀኝ ጽንፈኞች በፈረንሳይ የመጀመሪያ ዙር ምርጫ ማሸነፍ አንድምታ

በፈረንሳይ የተፈራው ደርሷል።በሀገሪቱ የምርጫ ታሪክ ሆኖ የማያውቅ የተባለው እሁድ የተካሄደው የመጀመሪያው ዙር የምክር ቤት ምርጫ ውጤት አሳስቧል። RN በ2ተኛው ዙር ምርጫ እዳያሸንፍ የማድረግ ጥረቶች ቀጥለዋል።ሆኖም በመጀመሪያው ዙር ምርጫ ያሸነፉ የእነለፔን እጩ ተወዳዳሪዎች ብዙ በመሆናቸውው ምናልባት ከማክሮን ጋር አብረው ሊሰሩ ይችሉ ይሆናል።…