የአውሮጳ ህብረት ተቋማት የ2024-2029 መሪዎች

የአውሮጳ ህብረትን የሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ስታራቴጂክ አጀንዳዎች ለማጽደቅና የህብረቱን ተቋማት የሚመሩ ባለስልጣናትን ለመስየምና ለመምረጥ ለሁለት ቀናት የተጠራው የ27ቱ የህብረቱ መሪዎች ጉባኤ፤ መሪዎቹን መርጦ፤ በአጀንዳዎቹ ላይ ተወያይቶና ወስኖ ከተያዘው ፕሮግራም ቀደም ብሎ ትናንት ዕከለ ሌሊት ላይ ተጠናቋል።…