የሶማሌ መስተዳድር የለዉጥ ሒደት

የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶሕዴፓ) መሪዎች መካከል የተፈጠረዉን ዉዝግብ ለማስወገድ በቅርቡ አጠቃላይ ጉባኤ እንደሚደረግ የክልሉ  ባለስልጣናት አስታወቁ።ባለፈዉ ጥር ተካርሮ የነበረዉ ዉዝግብ በክልሉ የተጀመረዉን ለዉጥ ያደናቅፈዋል የሚል ሥጋት አስከትሎ ነበር።…