በምሥራቅ ጉጂ ሰባት ሰዎች በመከላከያ ኃይል መገደላቸው ተነገረ

በምሥራቅ ጉጂ ሰባ ቦሩ ወረዳ ሰባት ሰዎች በመከላከያ ኃይል ተኩስ መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።

በተኩሱ ስድስት ሰዎች መቁሰላቸውም ታውቋል። የወረዳዉ አስተዳደር ግድያው መፈጸሙን ለአሜርካ ድምጽ አረጋግጧል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Image result for ምሥራቅ ጉጂ