የቤንሻንጉል ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ የክልሉ መንግሥት ጫና እያደረሰበኝ ነዉ በማለት ወቀሰ።

የቀድሞዉ የበኒሻንጉል ጉሙዝ አማፂ ቡድን፣ የቤንሻንጉል ሕዝብ ነፃነት ንቅናቄ (በሕነን) የክልሉ መንግሥት ጫና እያደረሰበኝ ነዉ በማለት ወቀሰ።የንቅናቄዉ ባለሥልጣናት ለDW እንደነገሩት የንቅናቄዉ ፅሕፈት ቤቶች ተዘግተዋል፣ አባሎቻቸዉም ይታሰራሉ፣ይሰደዳሉ፣ይበደላሉም።የክልሉ መስተዳድር ባለሥልጣናት ግን የተቃዋሚዉን ንቅናቄ ወቀሳ አልተቀበሉትም።ቀድሞ ከኤርትራና ሱዳን ይዋጋ የነበረዉ በሕነን በሰላማዊ መንግገድ ለመታገል ወደ ሐገር የገባዉ ከአምስት ዓመት በፊት ነዉ።

Image result for ቤንሻንጉል