ተለያይተው የቆዩት የህወሓት አመራሮች በጋራ መድረክ  

በፖለቲካዊ ምክንያት ለዓመታት ተለያይተው የቆዩት የህወሓት ነባር አመራሮች ትላንት በመቐለ ተገናኝተው 44ኛውን የካቲት 11 በዓል በጋራ አከበሩ፡፡ በመድረኩ ለሁሉም የህወሓት ታጋዮችና የቀድሞ አመራሮች እውቅና ተሰጥቷል፡፡…