የእነ አቶ ምትኩ በየነ የፍርድ ቤት ውሎ 

ከጥረት ኮርፖሬሽን ጋር በተያዘ ተጠርጥረው ጉዳቸው እየተጣራ ያለው የእነ አቶ ምትኩ በየነ የምርመራ ሂደት ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ መታየት ጀምሯል፡፡ አቶ ምትኩ በጠየቁት የዋስትና ጥያቄ ላይና ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በጠየቀው ተጨማሪ ቀን ላይ ውሳኔ ለመስጠት ፍርድ ቤቱ ለነገ ተቀጥሯል…