የሴት ልጅ ግርዛት – በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የሴት ልጅ ግርዛት የሴቶች ሰብዓዊ መብትና ሥነ ልቦና ፈተና እንደሆነ ቀጥሏል፡፡