በስደት የሞቱ ስምንት ኢትዮጵያውያን በታንዛንያ ቀብራቸው ተፈፀመ

በወርሃ ጥቅምት የሕንድ ውቅያኖስን በጀልባ ለሟቋረጥ ሲሞክሩ የሞቱት ስምንት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ዛሬ በታንዛንያ ቀብራቸው ተፈፀሟል።