የብልጽግና ፓርቲ 14 ሚልየን አባላት በሥራ ወይስ በአበል?

የብልጽግና ፓርቲ 14 ሚልየን አባላት በሥራ ወይስ በአበል?

 (አዲስ ማለዳ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባቀረቡት የሦስት ቀናት የፕሮጀቶች ጉብኝት፣ የውይይት እና የስልጠና መርሃ ግብር መሰረት ለውይይት ተቀምጠው ነበር።

በውይይቱ የተነሱ ሃሳቦችን የተተቸው እና የተሞገሰው ውይይቱ፣ የፖለቲካ ምህዳር ስለመጥበቡ፣ የብልጽግና ፓርቲ የመንግስት ሃብትን አጠቃቀም እና ሠላም በሚሉ ጉዳዮች ተመልክታዋለች።

የፖለቲከኞች እስር፣ የብልጽግና የህዝብ ሀብት መጠቀምና የሌሎች ፓርቲዎች መቀጨጭ፣ የፓርቲዎች ብዛት ከ5 ባይበልጥ መባሉ https://addismaleda.com/archives/36399