የሲቪክ ድርጅቶች ምክረ ሀሳብ – ለተመድ

25 ሀገር በቀል የሲቪል ማህበራት የተበበሩት መንግሥታት በየ አራት ዓመት ተኩል የሁሉንም አባል ሀገራት የሰብዓዊ መብት ሁኔታ ለመከታተል በሚያዘጋጀው ሁለንተናዊ ወቅታዊ ግምገማ መንግሥት ከሚያቀርበው ግምገማ በተጓዳኝ በ12 የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የራሳቸውን ትይዩ ዘገባ በጋራ አዘጋጅተው ዛሬ ውይይት አድርገውበታል…