ከአምስት ዓመታት በላይ የተከማቸ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዝቃጭ ቆሻሻ ወደ ሐይቅ እየገባ ነው ተባለ

ከአምስት ዓመታት በላይ የተከማቸ የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዝቃጭ ቆሻሻ ወደ ሐይቅ እየገባ ነው ተባለ

በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከአምስት ዓመት በላይ የተከማቸ ዝቃጭ ቆሻሻ ወደ ሐዋሳ ሐይቅ እየገባ መሆኑ በዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ተረጋገጠ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ፣ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም. ..