ለዐሥር ዓመታት በኢትዮጵያ የተለያዩ ፍርድ ቤቶት በዳኝነት ሞያ ያገለገለችው ሊያ ተረፈ መሰረታዊ የሕግ ዕውቀት ክፍተትን ለማጥበብ ትጥራለች። በሥራዋ አጋጣሚ የታዘበችውን በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለውን ክፍተት ለመሙላትም ከሕግ ጋራ የተያያዙ ዕውቀቶችን የሚያስጨብጡ፣ በቴሌቭዥን እና በማኅበራዊ ትስስር ገፆች ላይ የሚቀርቡ ፕሮግራሞችን ታሰናዳለች። ሀብታሙ ስዩም ከሊያ ተረፈ ጋራ ያደረገው ቆይታ ከተ…