ኬንያዊው የማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት በመኪና አደጋ ሕይወቱ አለፈ

የዓለም የወንዶች ማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት የሆነው የ24 ዓመቱ ኬንያዊው አትሌት ከልቪን ኪፕቱም በመኪና አደጋ ሕይወቱ አለፈ።