ኔቶ ትራምፕ የሰጡት አስተያየት “የአባላቴን ደኅንነት አደጋ ላይ የሚጥል ነው” አለ

ፕሬዝደንት ጆ ባይደን የትራምፕን አስተያየት ከሰሙ በኋላ “አስገራሚ እና አደገኛ” ብለው የቀድሞው ፕሬዝደንት የሩሲያው አቻቸው “ጦርነት እንዲከፍቱ መንገድ እየሰጡ ነው” ሲሉ ተችተዋል።…