የትግራይ ክልል 52 በመቶ የእርሻ መሬቱ በአማራና በኤርትራ ኃይሎች መያዙን አስታወቀ

የትግራይ ክልል 52 በመቶ የእርሻ መሬቱ በአማራና በኤርትራ ኃይሎች መያዙን አስታወቀ

የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ የክልሉ 52 በመቶ የእርሻ መሬት በአማራና በኤርትራ ሠራዊት ኃይሎች በመያዙ ምክንያት የታቀደውን ያህል ምርት ማምረት አለመቻሉን አስታወቀ፡፡ የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዓለም ብርሃን ሀሪፈዮ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ መንግሥት የፕሪቶሪያ…