በጋዛ እስረኞች እርቃናቸውን ፣ የፊጥኝ ታስረው በእስራኤል ወታደር የተቀረጹ ቪዲዮዎች ዓለም አቀፍ ሕግን ሊጥሱ ይችላሉ ተባለ

በጋዛ እስረኞች እርቃናቸውን ሆነው፣ የፊጥኝ ታስረው እና ዐይናቸው ተሸፍኖ የሚያሳዩ በእስራኤል ወታደሮች የተቀረጹ እና በበይነ መረብ ላይ የተጫኑ ቪዲዮዎች ዓለም አቀፍ ሕግን ሊጥሱ እንደሚችሉ የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ።…