የእስራኤል ደህንነት ማስፈራሪያዎች እየሰነዘሩባቸው እንደሆነ የደቡብ አፍሪካዋ ሚኒስትር ተናገሩ

እስራኤል በጋዛ በፍልስጤማውያን ላይ የዘር ፍጅት መፈጸሟ ሊቆም ይገባል በሚል ጉዳዪን ወደ አለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ሸንጎ የወሰደችው ደቡብ አፍሪካ ሚኒስትሯ ከእስራኤል ደህንነት ማስፈራሪያዎች እየተሰነዘሩባቸው እንደሆነ ተናገሩ።…