የአረብ ሊግ ረዳት ዋና ፀሀፊ አምባሳደር ሆሳም ዛኪ በመጪው ረቡዕ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ የሚካሄደው የሊግ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ በ”ቪዲዮ ኮንፈረንስ” በኢትዮጵያ እና በሶማሌ ላንድ ክልል መካከል እየተካሄደ ያለውን ህገ ወጥ የመግባቢያ ሰነድ የሚያስከትለውን ውጤት ለመወያየት ቀጠሮ መያዙን አስታውቀዋል። ዝርዝሩን ከታችኛው ሊንክ ይመልከቱት