ኢትዮጵያውያን ወደ ኢየሩሳሌም መጓዝ እንሚችሉ ተገለጸ

 • ኢትዮጵያውያን፣ ለልደት በዓልን ወደ እስራኤል ተጉዘዋል                           በብጹዕ አቡነ አብርሃም  የተመራው የልዑካን  ቡድን፣ በእስራኤል ኢየሩሳሌምን ጨምሮ በርካታ ታሪካዊና  ቅዱሳን ሥፍራዎችን ለ5 ቀናት  ጎብኝቶ፣ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰ ሲሆን፤ ሁሉም የጉብኝት ሥፍራዎች ሰላማዊና ምንም ዓይነት ሥጋት እንደሌለባቸው ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡በእስራኤል የሚገኙ ቅዱሳንና …