ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በግሉ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነው የአውሮፕላን ጠጋኝነት ስልጠና ፈቃድ አገኘ

ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎቹን ያስመርቃል              የናሽናል ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባልና የናሽናል አየር መንገድ እህት ኩባንያ የሆነው ናሽናል አቪየሽን ኮሌጅ በግል አየር መንገድ ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የአውሮፕላን ጠጋኝነት ሥልጠና እንዲሰጥና ተማሪዎችን ተቀብሎ እንዲያስተምር ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ።ኮሌጁ ዛሬ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስካይላይት …