በደቡብ ክልል ደራሼ ወረዳ ተነስቶ በነበረዉ ግጭት ፊደራል ፖሊስ ገብቶ ሁኔታዉን በአንፃራዊ ማረጋገጡ ተነገረ።

[addtoany]

በደቡብ ክልል ደራሼ ወረዳ ተነስቶ በነበረዉ ግጭት ፊደራል ፖሊስ ገብቶ ሁኔታዉን በአንፃራዊ ማረጋገጡ ተነገረ። በወረዳዉ የክልሉ ሁኔታን በተመለከተ የአካባቢዉ ባለሥልጣናት ከ «DW» ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል።

በደራሼ ወረዳ የነበረዉን ሁኔታ አዲስ አበባ ድረስ በመምጣት ለወኪላችን በምሪት ተናግረዉ የነበሩት አቶ ግልገሉ ኩይታ እና የአካባቢዉን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ግዛቸዉ ኪሳና በወረዳዉ ስላለዉ ወቅታዊ ሁኔታ ጠይቀናቸዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ወደ ወረዳዉ ስልክ በመደወል አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።