የትነበርሽ ንጉሴ በጠ/ሚ አብይ አሕመድ የሴት ካቢኔዎች ዙሪያ የሰጠችው አስተያየት

እውቁ ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከዚህ በፊት ባልተለመደ ሁኔታ ከካቢኔ አባሎቻቸው ከፊሉን ሴቶች ካደረጉ በኋላ ምን ይላሉ ሲል ተህቦ ንጉሴ ጠይቋቸው ነበር፡፡

የፕሮፌሰር መስፍንን ሀሳብ አስታውሶ የመብት ተሟጋቿን የትነበርሽ ንጉሴን ጠይቋታል…