በአፋርና በኢሳ ጎሳ መካከል በተፈጠረው ግጭት ተዘግቶ የነበረው መንገድ ቢከፈትም ግጭቱ አልቆመም ተባለ

በአፋር ክልል በአፋር ማህበረሰብ እና በሶማሌው ኢሳ ጎሳ መካከል በተፈጠረው ግጭት ተዘግቶ የነበረው መንገድ ትናንት ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ቢከፈትም ግጭቱ ግን እንዳልቆመ ሰምተናል