የኢህአዴግ መደበኛ ስብሰባ እና የተሰጡ አስተያየቶች 

ከረቡዕ ጥር 8 ጀምሮ የሚካሄደዉ የኢህአዴግ መደበኛ ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ፤ ከአራቱ የግንባሩ አባላት የተዉጣጡ ተሳታፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ይሁንና የግንባሩ አባላት እርስ በርስ ያላቸዉ ግንኙነት እምብዛም በመሆኑ ከስብሰባዉ የተለየ ነገር አይገኝም የሚሉ ብዙዎች ቢሆኑም፤…