መንግሥት በፈጠረው ችግር አርሶ አደሩ ማዳበሪያ በእጥፍ ዋጋ ለመግዛት መገደዱን ገለጸ

መንግሥት በፈጠረው ችግር አርሶ አደሩ ማዳበሪያ በእጥፍ ዋጋ ለመግዛት መገደዱን ገለጸ

መንግሥት በፈጠረው ችግር ምክንያት የ2015/16 ዓ.ም. የምርት ዘመን ተፈላጊውን የአፈር ማዳበሪያ በክልሎች በተለይም በአማራ ክልል በወቅቱ ባለመሰራጨቱ ግብዓቱን ከነጋዴዎች በዕጥፍ ዋጋ ለመግዛት መገደዳቸውን አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ በአማራ ክልል ማዳበሪያ በአግባቡ አልደረሰንም ያሉ አርሶ አደሮች ከሰሞኑ…