ሥራችንን በሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ልንነጠቅ እንችላለን?

የቴክኖሎጂ እያደር መምጠቅ ዕድል ብቻ ሳይሆን ስጋትንም ይዞ መጥቷል። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ኤአይ) እድገት የዓለም ኃያላን መንግሥታትን ጭምር ስጋት ውስጥ ከትቷል።…