በምሥራቅ ጎጃም ደብረ ኤልያስ ስለተከሰተው አስካሁን የምናውቀው

በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥላሴ ገዳም መሽገው ነበር ያላቸው 200 ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ቅዳሜ ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በመከላከያ ሠራዊት እና በአማራ ክልል የፀጥታ ኃይሎች ተወሰደ በተባለው እርምጃ በቅርቡ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተባለ እንቅስቃሴ መጀመሩን የገለጸው በእስክንድር ነጋ የሚመራ ታ…