የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለባቡር አደጋው ምክንያት የሆኑ ከባድ ቅጣት ይጠብቃቸዋል አሉ

የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዙ የነበሩ ባቡሮች ተላትመው የ288 ሰዎች ሕይወት ካለፈ በኋላ ለአደጋው ጥፋተኛ ሆኖ የሚገኝ ከባድ ቅጣት ይጠብቀዋል ብለዋል።…