ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሩሲያ “ታሪካዊ ኃላፊነቷን” እንድትወጣ ፕሬዝዳንት ፑቲንን ጠየቁ

በሩሲያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሩሲያ “ታሪካዊ ኃላፊነቷን” እንድትወጣ መጠየቃቸውን የአገሪቱ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ገለጸ።…