የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ በሽግግር ፍትሕና ተጠያቂነት ላይ ለመነጋገር ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው

የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ በሽግግር ፍትሕና ተጠያቂነት ላይ ለመነጋገር ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር (አምባሳደር)፣ የሽግግር ፍትሕና ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚደረጉ ጥረቶች የደረሱበትን ደረጃ በሚመለከት ለመነጋገር ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው፡፡ ከረቡዕ ከዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለሰባት ቀናት በጂቡቲና በኢትዮጵያ ጉብኝት የሚደርጉት…