በሐረር የህገወጥ ድርጊቶች መበራከት ነዋሪዎችን አስግቷል

በሐረር ከተማ የቡድን ዝርፊያን ጨምሮ በየቀኑ የሚስተዋሉ ህገወጥ ድርጊቶች መበራከታቸው ህብረተሰቡን በስጋት እንዲኖር አድርጎታል ሲሉ የከተማይቱ ነዋሪዎች ለDW ተናገሩ። የከተማይቱን ጸጥታ የማስከበር ድክመት እንዳለ የሚቀበለው የሐረሪ ክልል የፍትህ ቢሮ በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ ነው ሲል ምላሽ ሰጥቷል።…