‹‹ጣት እየተቀሳሰርን የዴሞክራሲን አካሄድ እናሳድጋለን ማለት ዘበት ነው›› የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

‹‹ጣት እየተቀሳሰርን የዴሞክራሲን አካሄድ እናሳድጋለን ማለት ዘበት ነው›› የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ኢሠፓ የፓርቲ ምዝገባ መከልከሉ ጥያቄ አስነስቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለ ‹‹ጣት እየተቀሳሰርን የዴሞክራሲን አካሄድ እናሳድጋለን ብለን አስበን ከሆነ ዘበት ነው የሚሆነው፤›› ሲሉ፣ ተናገሩ፡፡ ምክትል ሰብሳቢው ይህን የተናገሩት የቦርዱን የዘጠኝ ወራት የዕቅድ…