በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኮንትሮባንድ የሚወጣውን ጫት ለመከላከል ፈቃደኝነት እንደሌለ ተነገረ

በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኮንትሮባንድ የሚወጣውን ጫት ለመከላከል ፈቃደኝነት እንደሌለ ተነገረ

በምሥራቅ ኢትዮጵያ በሶማሌ ክልልና አካባቢው በኮንትሮባንድ የሚወጣውን ጫት ለመከላከል ተባባሪ እንዳልሆኑ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጉምሩክ ሕግ ተገዥነት ምክትል ኮሚሽነር አቶ ሙሉቀን በየነ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ በምሥራቅ ኢትዮጵያና አካባቢዋ ‹‹ጫት ለአገር ውስጥ ፍጆታ…