ማሽነሪዎችን ከካተርፒላር የሚቀበለው ብቸኛው ቀርጫንሸ ግሩፕ 2.5 ቢሊዮን ገቢ ለማግኘት ማቀዱን ገለጸ

ማሽነሪዎችን ከካተርፒላር የሚቀበለው ብቸኛው ቀርጫንሸ ግሩፕ 2.5 ቢሊዮን ገቢ ለማግኘት ማቀዱን ገለጸ

የማሽነሪ ዕቃዎችን ከካተርፒላር ለመቀበል ሙሉ ዕውቅና አግኝቻለሁ ያለው ቀርጫንሸ ቡና ላኪ ቡድን በአንድ ዓመት ውስጥ 2.5 ቢሊዮን ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ፡፡ ቀርጫንሸ ቡና ላኪ ቡድን ዓርብ መጋቢት 29 ቀን 2015 ዓ.ም. በስካይ ላይት ሆቴል በሰጠው…