ፖፕ ፍራንሲስ ሆስፒታል ገቡ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በመተንፈሻ አካላት ችግር ምክንያት ሆስፒታል ገቡ።