ኦሊምፒክ ኮሚቴ የሩሲያ እና የቤላሩስ አትሌቶች በፓሪስ ኦሊምፒክ በግል እንዲሳተፉ ሃሳብ አቀረበ

የዓለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴ የሩሲያ እና ቤላሩስ አትሌቶች በቀጣይ ዓመት በሚደረገው የፓሪስ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በገለልተኛ ባንዲራ እንዲሳተፉ ሃሳብ አቀረበ።…