ለኦሮሚያ ክልል ቀውስ የሰላም መፍትሄ

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ላለፉት አራት ዓመታት ገደማ በተለይም በምዕራብ ኦሮሚያ ስር ሰዶ የቆየው የሰላምና መረጋጋት እጦት ለበርካታ ዜጎች ሕይወት መቀጠፍ እና መፈናቀል ሰበብ ሆኗል ። አሁንም ድረስ ግን ችግሩ ሙሉ በሙሉ አለመቀረፉ ይነገራል ።…