የአሶሳ የኑሮ ዉድነት

በዘንድሮ የምርት ዘመን የተሻለ ምርት የተሰበሰበቤት ወቅት እንደነበር የክልሉ ግብርና ቢሮ ከዚህ ቀደም ይፋ አድርገዋል፡፡ ባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸርም የአራት ሚሊዩን ኩንታል ብልጫ እንዳለው ተጠቁሟል፡፡ ሆኖም በክልሉ አሶሳ ከተማና አሶሳ ዞን ውስጥ በቆሎን ጨምሮ የምርት ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል፡፡…