የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ እሰጥ አገባ

ብሊንከን በዚሕ አለበቁም።ከአራቱ ኃይላት የትግራይ ነፃ አዉጪን አስቀርተዉ የተቀሩት ሶስቱን ወይም አባሎቻቸዉን በሰብአዊነት ላይ «ወንጀል ፈፅመዋል» ብለዋል።ከሶስቱ ደግሞ የአማራ ኃይላት አባላት ያሏቸዉን ለብቻ ነጥለዉ «በዘር ማፅዳት» ወንጅለዋቸዋል…