አንቶኒዮ ኮንቴ ‘መባረር ፈልገዋል’ ያስባለው ንግግር እና የሃላንድ የጎል ናዳ

ጣሊያናዊው አሠልጣኝ አንቶኒዮ ኮንቴ የቡድናቸውን ተጫዋቾች እና ባለቤቶች የወረፈ ንግግር አሰምተዋል። ቶተንሃም በሳውዝአምፕተን ሜዳ 3 አቻ ከተለያየ በኋላ ተጫዋቾቼ “ራስ ወዳድ” ናቸው ሲሉ ተደምጠዋል። በቶተንሃም ውጤት ድርቅ እጅግ የተበሳጩት አሠልጣኙ “ቡድኑ አሠልጣኝ ቢቀይርም ለውጥ አያመጣም” ብለዋል።…